No products in the cart.
የመማር ጉዞዎን ዛሬ ይጀምሩ
ሳቋማን በመቀላቀል ለፈተና ተዘጋጁ! ከእኛ ጋራ ሂሳብን እና ጀነራል ሳይንስን ካጠናችሁ ማንም አይችላችሁም!
ከ100ሺህ በላይ ተማሪዎች የታመነ
የሳይንስ እና የሂሳብ ትምህርቶችን በአዲሱ ካሪኩለም አዘጋጅተናል!
ትምህርት ቤት ከምትማሩት ጋራ አንድ አይነት።
ብቁ እና ተሞክሮ ያላቸው አስተማሪዎች።
ከ100,000 ተማሪዎች በዩትዩብ ቻናላችን እየተጠቀሙ ነው።
ከእኛ ጋር ያጥኑ!
ቪዲዮችን በማየት በስዕላዊ መንገድ ለመማር፣ ጥያቄዎችን በመስራት ትምህርትን ለመረዳት፣ ፈተናዎችን በመስራት ችሎታን ለመመዘን!
እንጀምር
ከእኛ ጋር ወደፊት!
There was a problem reporting this post.
Please confirm you want to block this member.
You will no longer be able to:
Please allow a few minutes for this process to complete.